Description
ያለቀ አፓርትመንት
- አያት: ሆሴ ሪልእስቴት ° 5,599,999
1 Bed / 1 Bath / GF / 41.8sqm
- ቤቱ
ያለው አያት ሆሴ ሪልእስቴት የገነባው ዘመናዊ መንደር ውስጥ ነው። ግቢ ውስጥ ያሉት ህንፃዎች ሁሉ G+4 ሲሆኑ በወለል 3 ቤቶች ያሉ ሲሆን ግቢ ውስጥ የልጆች መጫወቻ ፣ ቴኒስ ሜዳ ፣ ባስኬት �ርት አለው።
ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለ
አከፋፈል
ካሽ
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው የባንክ ክፍያ በገዢ በ�ል ከቀረበ እንቀበላለን
በ 0970137174 ስልክ
telegram @azariaF
እኛን ማግኘት ይችላሉ ከዚ በተጨማሪ ያለቀላቸው አፓርትመንት ከፈለጉ ከላይ ባለው ቴሌግራም ያናግ�ን