Description
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዳሎል ሪልእስቴቶች ነን
# በ መገናኛ
# ከ ቤልቪው ሆቴል ገባ ብሎ
# ወይም የ ሀይሌ ሰፈር
# በአካባቢው የሚገኘው
- ለትራንስፖርት ምቹ
- ትምህርትቤቶች
- የእምነት ተቋማት
- ሆስፒታሎች
- ገበያዎች
- የመዝናኛ ቦታዎች
- ሞል
- የንግድ ማዕከል
- ሌሎችም
# በ መኖሪያ ህንፃ ውስጥ የሚገኙ
- የጥበቃ ካሜራ
- 2 ሊፍት
- ጄኔሬተር
- ለተለያዩ ፕሮግራሞች ቴራስ
- የመኪና ማቆሚያ
- የከርሰምድር ውሀ
- ሌሎችም
# የአከፋፈል ሁኔታ
- 10% ቅድመ ክፍያ
- 50% የባንክ አማራጭ
- ግማሹ በ 5 ጊዜ በግንባታ የሚከፈል
- ቀሪው ቤቱን ተረክበው እየኖሩበት የሚያጠናቅቁት
- የረጅም ጊዜ አከፋፈል ያለው
# ባለ 1 መኝታ 63ካሬ
5,033,700 ብር
503ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
# ባለ 2 መኝታ 91ካ