Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

ከባለ ሁለት መኝታ ጀምሮ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 61,700 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

4

Area

164 Square Meter

Description

ከባለ ሁለት መኝታ ጀምሮ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና ላውንደሪ ያላቸው 1, ቅድመ ክፍያ 8% ወይም 10% ነው 2, ቀሪው ክፍያ ያለ ባንክ ከሆነ በ 3 ዓመት ከ 6 ወር በ 8 ዙር ተከፍሎ ይጠናቀቃል 3, ቀጣይ ክፍያዎች በ ግንባታ ሂደት ከ 8 - 9 ወር ከተጨማሪ 2 ወር የእፎይታ ጊዜ ጋር ይከፈላል 4, 60% የባንክ አማራጭ አለው ያም ማለት እርሶ 40% በ 3 ዓመት ከ 6 ወር በ 3 ዙር ማለትም በአመት በአመት ልዩነት ውስጥ መክፈል ከቻሉ  ቀሪውን 60% ከ 5 - 25 አመት በሚደርስ የባንክ ብድር መክፈል ይችላሉ 5, አሁን ላይ ግንባታቸው 50% የደረሱ እና ጅምር ላይ ያሉ ናቸው 50% የደረሱት በ 2 አመት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው የሚረከቡ ሲሆን ጅምር ላይ ያሉት ደግሞ በ 3 አመት ሙሉ ሙሉ ተጠናቀው ይረከባሉ 6, በውጭ ሀገር ያሉ ደንበኞች በራሳቸው ስም መግዛት የሚችሉበትን ሲስተም ዘርግተናል በተጨማሪም ውጪ ሀገር የሚኖሩ ደንበኞችን ለማበረታታት ዲያስፖራ ዲስካውንት የሚባል ፕሮግራም ስላዘጋጀን መጠቀም ይችላሉ

Recommended Properties

PRIME REAL ESTATE
For Sale

ETB 12,300,000

PRIME REAL ESTATE

Addis Ababa, Bole
2
2
124 Square Meter

Published: 1 hour ago

1 Bedroom apartment
For Sale

ETB 100,000

1 Bedroom apartment

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
1
1
73 73 sq meter

Published: 13 hours ago

Apartment
For Sale

ETB 6,000,000

Apartment

Addis Ababa, Yeka
1
1
64 Square Meter

Published: 19 hours ago