Description
በመሃል ቦሌ ብራስ ሚሊኒየም አጠገብ በተለምዶ ከቤ ስጋቤት ፊት ለፊት
ዘጌ ሪል እስቴት መጭውን ሰፊ የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙበት በተለየ ቅናሽ እና በምቹ አከፋፈል ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ ላይ ነን።
የእርሶን ፍላጎት ለሟሟላት በብዙ እጥፍ ወደእርሶ የቀረበ
#ማራኪ እና ዘመናዊ አፓርትማ በመሃል ቦሌ ብራስ
️️የተናጠል ካርታ የወጣላቸው
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
+በከፊል ግንባታ ዋጋ
️154.55 ካሬ 2 መኝታ
️168.33ካሬ 3 መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%
️ሒዎትዎን በተሻለ እና በላቀ ደረጃ መምራት ያስባሉ??
እንግዲያውስ ቢኖሩበት የሚስማማ አልያም ቢከራዩት ትልቅ የገቢ ምንጭ የሚፈጥር የሂወት ዘመን ቅርስ የሚሆን ዘመናዊ አፓርትማ በቦሌ ብራስ ኤርፖርት ፊት ለሽያጭ ስናቀርብ በደስታ ነው። Luxurious apartment
በምቹ አፓርታማዎቻችን ህልምዎን ይኑሩ
️ ሞቅ ያለ እና ምቾት የሚጋብዝ ድባብ
️ እጅግ ሰፊ ምቹ መኖሪያ
️ የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ
️ ውብ የጠዋት