Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

በሱማሌ ተራ የቤት ባለቤት ይሁኑ

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 97,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

119 Square Meter

Description

በሱማሌ ተራ የቤት ባለቤት ይሁኑ በ 381 ካሬ ላይ ያረፈ ምቹ አፓርትመንት በአንዱ ህንፃ ወለል ላይ 3 ቤቶች ብቻ 2 አሳንሰር ሰፋፊ ደረጃዎች የድርቅ ቆሻሻ ማሶገጃ ሰፊና ምቹ ቴራስ ያላቸው ህንፃው 2+B+G+15 ሲሆን የህንፃው ፕሮግረስ basment ላይ የሚገኝ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ ሲሆን ለመርካቶ ቅርብ በመሆኑ ለነጋዴዎች ለንግድ ምቹ ያደርገዋል አካባቢው በ 2km ርቀት ውስጥ ሁሉንም ነገር ለማግኘት የተመቸ ባለ 3 መኝታ ቤት 2 መታጠብያ ቤት አንዲሁም ስቶር አብሮ የያዘ በካሬ 97000 ባለ 3 መኝታ    ሙሉክፍያ         ቅድመክፍያ 113ካሬ =10,960,000= 1,096,100 117.4ካሬ =11,387,800= 1,380,780 119ካሬ = 11,543,000= 1,154,300 30%እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ የ 25% ቅናሽ ይደረግላቸዋል ::

Recommended Properties

3 Bedroom Apartment ካርታ ያለው
For Sale

ETB 1,440,000

3 Bedroom Apartment ካርታ ያለው

Addis Ababa, Yeka
3
2
152 Square Meter

Published: 6 hours ago

Temer Real Estate
For Sale

ETB 480,000

Temer Real Estate

Addis Ababa, Gullele
1
1
46 Square Meter

Published: 1 day ago

ያለቀ አፓርትመንት
For Sale

ETB 35,000,000

ያለቀ አፓርትመንት

Addis Ababa, Bole
2
3
147 Square Meter

Published: 1 day ago