Description
መሀል ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ 7ኛ በር ፊት ለ ፊት
3B + G + 14
️ ባለ 1 መኝታ, ባለ 2 መኝታ እና 3 የመኝታ አማራጭ
1 መኝታ በ 74 ካሬ,
2 መኝታ 120.5 ካሬ እና 125 ካሬ
3 መኝታ 186 ካሬ
በካሬ 90,000
36 % ቅድመ ክፍያ
አሁን ላይ ግንባታ ላይ ያለ 4 ወለል ላይ የደረሰ
በ 2 አመት Delivery time/ ቀሪ ክፍያም በግንባታ ሂደት ሚከፈል ይሆናል
በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች
️ሰገነት/terrace
️ሁለት ሰፋፊ ሊፍቶች/ elevator
️የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ/ Parking
️እንግዳ መቀበያ ቦታ/ ሪሴፕሽን/Reception
️ አውቶማቲክ ጀኔረተር
️ የከርሰ ምድር ዉሀ/underground water
️ የቆሻሻ ማስወገጃ/garbage shoot
Owners: - ኡስታዝ በድሩ ሁሴን
- መሀመድ
- የሱፍ/justice construction