Description
ካዛንቺስ (በብር ውል ዋጋው የማይጨምር)
በመሀል ከተማ ካዛንቺስ እጅግ ዘመናዊ የሆነ አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል።
በካሬ =93,000 ብር
ካሬ፦65
ጠቅላላ ዋጋ፦ 6,045,000ብር
️1መኝታ ቤት
1 kitchen
1 bath room
በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች።
3 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች።
አውቶማቲክ ጀነሬተር።
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( Parking ) ።
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ።
2 basement
️0911087378
️0900010252