Description
ከሸራተን ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የከተማችን ግዙፍ የመኖሪያዎች መንደር እንዳለ ያውቃሉ?
በአሚባራ ቢዝነስ ግሩፕ ስር የሚሰራው አሚባራ ፕሮፐርቲስ 36,000 ካሬ የሚያርፍ ግዙፍ ፕሮጀክት በማይታመን ፍጥነት እየገነባ ይገኛል።
6 ሬዚደንሻል እና 2 ሚክስድ ዩስድ አፓርትመንቶች
ባለ 44 ፎቅ ግዙፍ የንግድ እና የቢሮ ታወር
የበረዶ ማንሸራተቻ ጨምሮ የቅርጫት ኳስ እና ፉት ሰኀል ሜዳ
ለቢዝነስዎ እንዲሁም ለመኖሪያነት
ከ 86 ካሬ ጀምሮ
ይደውሉ
+251934873529
በልዩነት እንገነባለን