Description
እነማን ጎረቤቶቻችሁ ቢሆኑ ደስ ይላችሁ ይሆን?
ከ 30 ዓመት በላይ በንግዱ ዓለም ያስቆጠረው እና ከ 6 በላይ እኅት ኩባንያዎች ያሉት አሚባራ ፕሮፐርቲስ
በመሐል 4 ኪሎ ላይ ኑርዎትን ቀለል አደርጋለው እያለ ነው::
እንዴት?
ልጆቾ በሳይንስ ፈጠራ የሚራቀቁበት የሳይንስ ሙዚየም በ 10 ደቂቃ ልዩነት ጎረቤቶ ይሆናል::
በከተማችን ቅንጡ የሆነው ሸራተን አዲስ ሆቴል በ 5 ደቂቃ ልዩነት እዛው ንዎት::
በሳምንቱ መጨረሻ ከልጆችዎ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የሚዝናኑበት ወዳጅነት ፓርክ 1 እና 2 በ 5 ደቂቃ ልዩነት ይደርሱበታል::
ልጆቼ የት ይማሩ ብለው ካሰቡ በሀገራችን ስመ ጥር የሆኑ ግለሰቦችን በማውጣት የሚታወቀው ሊሴ ገ/ማርያም በአጥር ልዩነት ጎረቤቶ እኮ ነው::
ብታመምስ? እሱን አያድርገው!! ቢፈጠር ግን በ 10 ደቂቃ ልዩነት ሃሌሉያ ሆስፒታል አለሁኝ ይሎታል::
-ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
-ከ 86 ካሬ- 275 ካሬ
-በ 10% ቅድመ ክፍያ
-በ 10 ዙር ሙሉ ክፍያ
-በ 18 ወራት የሚረከቡት +251934873529