Description
፡ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን ለመኖሪያ እድሁም ለኢንቨስትመንት አማራጮችን በሂል ቦተም መዝናኛ ግቢ ውስጥ አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሂል ቦተም ሪል እስት አቅርበንልዎታል **ብዙዎች ለ15 ዓመታት በመዝናኛው የወደዱት; ፡እዝው መዝናኛ ግብያችን ሁለት blockoች ይዘንላችሁ መጥተናል፡ ይህ የመጀመሪያ blockaችን 100% የተጠናቀቀ በፈጣን የግንባታ ህደት ሁለት ዓመት ባልሞላ ሙሉ finishing የጨረስንለት በ floor 4ቤት ብቻ ያለው "
ሁለተኛ blockችን 1ዓመት ውስጥ 12ኛ floor ደርሰን partion የጨረስንለት