Description
ለዘመናዊ አኗኗርዎ የሚመጥን ዘመናዊ መንደር ያሰፈልግዎታል
***ለዚህ ደግሞ
22 ሲግናል (ከጎላጎል ወደ ሲግናል መታጠፍያ ድንበርዋ ሆስፒታል ፊትለፊት )
እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት እያዩ ከሆነ እኛን ይጎብኙ ቤት መግዛት ያዋጣል
የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት ቤት ሲሆን ደግሞ በእጅጉ ያዋጣል!!
በተሟላ ዶክመንት 95% ግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ።
Location matters ቦታ ወሳኝ ነው!!!!
በወለል አራት ቤቶች ሶስት ዘመናዊ ሊፍቶች
የውሃና የመብራት አማራጮች ዝግጁ ናቸው።
ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ከእንግዳ መቀበያ ጋር
19ነኛ ወለል ላይ ጂም እና ስፓ
ባለ 21 ወለል አፓርትመንታችን ቅንጡ ሠገነትን Top roof ላይ ይዟል ናቸው( ለሠርግ እና ለተያያዥ ማህበራዊ ግልጋሎቶች የሚሆን)
209 ካሬ ሁለት መኝታ ቤት
237 ካሬ ሁለት መኝታ ቤት
260 ካሬ ሦስት መኝታ ቤት
290 ካሬ ሦስት መኝታ ቤት
ከልዩ ልዩ ቅናሽ ጋር እና ሌሎ