Description
ሰሚት : ካምብሪጅ ° 11,999,000
-
3 Beds / 2 Baths / 2F / 143sqm
-
ቤቱ
ያለው ሰሚት ካምብሪጅ ት/አካባቢ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+6 ሆኖ የተሰራ በወለል 4 ቤቶች ያሉት ነው። ህንፃ በውስጡ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ እና ቴራስ አለው።
2ተኛ ፎቅ፣ 3 መኝታ፣ 2 ሽንት ቤት፣ 143 ካሬ ነው ።
ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ የሆነ ነው
አከፋፈል
ካሽ
STATUS
Listing at March 23
-የተለያዩ ቤቶች እኛ ጋር ስለሚገኝ ቴሌግራም ላይ የሚፈልጉትን ቤት አይነት ነግረውን እኛ ደግሞ የፈለጉትን ቤት ዋጋ፣ምስል፣ዶክመንት እና የተለያዩ መረጃዎችን በስልካችሁ እንልካለን
ለጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ/የቤቱን ቪድዮ ለማየት
* Telegram: @azariaF
* Phone: (+251970137174)