Description
መገኛ ቦታ - ጃክ�ስ በተለምዶ አለማየሁ እሸቴ መኖሪያ ጀርባ ወይም ሜታ አካባቢ
አጠቃላይ 3000.4 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ ሲሆን 4 ብሎ�ችን በውስጡ ይይዛል አሁን ለሽያጭ የወጣ አንደኛው ብሎክ ነው።
አፓርታማዉ B+G+12
በወለል 4 አፓርትመንቶችን ይይዛል (3 ባለ 2 መኝታ እና 1 ባለ 3 መኝታ)
ባለ ሁለት(2) መኝታ በ138.31ካሬ
ባለ ሶስት (3) መኝታ በ173 ካሬ
የአከፋፈል መንገዱ የግንባታ ሂደት መሠረት ያደረገ ሲሆን
️ ቅድመ ክፍያ....15%
ግንባዉ በከፊል ወይም በሙሉ ፊኒሽንግ የአፓርታመንት ደረጃ በ2 ዓመት የሚረከብ ይሆናል።
በካሬ 87,000 ብር