Description
️️ ይህን ያውቁ ኖሯል?️️ በቀደሙት ፕሮጀክቶቻችን ላይ ቃል ከገባነው ጊዜ ቀደም ብለን አስረክበናል።
በመሀል ቦሌ ማራኪ በሆነ ዲዛይን በመገንባት ላይ በሚገኘው የ5B+G+25 ቅንጡ አፓርትመንታችን ላይ የተወሰኑ ቤቶች ቀርተውናል። ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ለነገ ጥሪትዎ አሁኑኑ ኢንቨስት ያርጉ!
ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ!
ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ!
57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ
84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ
134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ
168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም
ዱፕሌክስ
በ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!
ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ።
ለበለጠ መረጃ / +251931 - 23 - 81 - 33