Description
እኛ በምን እንለያለን?
በከተማችን ብዙ የሪል እስቴት አማራጮች እንዳሉ እሙን ነው።
ምነው ግን እንደዚህ በዛችሁ ሳትሉም አልቀራችሁም?
ግን አሚባራ ከብዙዎቹ አንዱ ነው ለማለት አልደፍርም!!
ለምን?
-ከ 30 ዓመት በላይ የካበተ የስራ ልምድ መያዙ
-ከ አለም አቀፍ የዲዛይን እና የግንባታ ድርጅቶች ጋር እየሰራ መሆኑ
-ጥራት እና ቀድሞ ማስረከብ ላይ ትኩረት ማድረጉ
-ለቢዝነስም ለመኖሪያነትም ተመራጭ በሆነ ቦታ ላይ መገኘቱ
-ሁሉንም የቤት አይነቶች እንዲሁም የካሬ አማራጮች መያዙ
-በ 18 ወራት የሚረከቡት
-ከ 86 ካሬ ጀምሮ
-በ 10% ቅድመ ክፍያ
ልዩነቱን በአካል መጥተው ይዩት ለማለት ድፍረት እና በራስ መተማመን አለን።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ
በልዩነት እንገነባለን
+251934873529