Description
ከስቱዲ� 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ
* ከባለ2 መኝታ ጀም� በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው
* እያንዳንዳቸው 5 ሊፍት የሚገጠምላቸው
* ከርሰምድር ውሀ
*ተጠባባቂ ጄኔሬተር
*የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው
*በቂ የሆነ የልጆቾ መጫወቻ
*የመዋኛ ገንዳዎች
*በየወለሉ ቆሻሻ መጣያ
*24/7 የጥበቃ ካሜራ
*የእንግዳ መቀበያ ሪሴፕሽን ያለው
*ለዝግጅት የሚሆን ሰፊ የጋራ መገልገያ ያለው
*በዘመናችን የመጨረሻ የ�ንስትራክሽን ቴክኖሎጂ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተገነባ የሚገኝ።
*ሌላው አስደሳች ነገር ደግሞ እኛጋ የመኪና ማቆሚያ በነፃ መሆኑ ነው
በ65,395 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ መንደር ቀረበሎት
ከ 8%-10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
60% የባንክ ብድር አመቻችተናል!
ግንባታቸው ከ40% በላይ የደረሰ
100% ለሚከፍሉ የ30% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ሳይት ለመጎብኘት እንዲሁም
ቀጠ� ለማስያዝ ️ 0951128025 ታምራት ብለው ይደውሉልን