Description
የሚሸጥ G+2ቤት 250 ካሬ አያት ኮፓውድ
2 ሰፊ ሳሎን
8 ሰፋፊ መኝታ ቤቶች
5 መታጠቢያ ቤት ከነጃኩዚው
2ኪችን
የየሰራተኛክፍል ከነመታጠቢያው
3 መኪና ማቆሚያ ያለው ቴራስ አለው ኮምፓውንድ ውስጥ ያለ ጥበቃው አስተማማኝ ዶክመንት የተሟላ
ዋጋ=63ሚ. ብር ይባላል
ስለመረጡን እናመሠግናለን።
----------------------------------------------
ማሳሰቢያ
አይኑን ሳያሽ 2% ኮሚሽን የሚከፍል
ትክክለኛ ገዥ/ሻጭ ብቻ ይደዉል