Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

የ ገና በዓል በማስመልከት የወጡ ቅናሾች

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 79,500 /Per Square Meter

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

125 Square Meter

Description

ስመ ጥሩ እና ገናናው አባይ ቴክ ለረጅም ዓመታት የመኪና መገጣጠሚያ እንዲሁም ሌግዠሪ ዶፕሌክስ ቤቶችን በ ፍላሚንጎ ሰርቶ እንዳስረከበ ይታወቃል አሁን ደግሞ በመሃል ሜክሲኮ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅዎችን ለሽያጭ  አውጥተናል። ለመኖሪያ አልያም አትርፈው ለመሸጥ የሚመርጡት የሳይት አድራሻ :- በመሃል ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ 5% ለሚከፍል በካሬ 99,500 ብር 30% ለሚከፍል 10% ቅናሽ በካሬ 89,500 50% ለሚከፍል 15% ቅናሽ በካሬ 84,575 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ በካሬ 79,600 ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ እንዲሁም የንግድ ሱቆች በ10, 14, 33.6, 50.4 ካሬ ጀምሮ በተጨማሪም  እንደ አከፋፈሎ ከ 3 -20 % ቅናሽ ይደረግሎታል ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል/ስቶር ክፍሎች ያሏቸው። ሜክሲኮ

Recommended Properties

ስቱድዮ በ 4ሚሊዮን ብር
For Sale

ETB 4,000,000

ስቱድዮ በ 4ሚሊዮን ብር

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
1
1
40 Square Meter

Published: 6 hours ago

በ5አመት ያለ ምንም ወለድ
For Sale

ETB 1,250,000

በ5አመት ያለ ምንም ወለድ

Addis Ababa, Yeka
2
2
138 Square Meter

Published: 3 days ago