Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

ኪንግደም ሪል እስቴት አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ በመሀል ከተማ ዲኘሎማቲክ ሰፈር በሆነው መስቀል ፍላወር ግ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 18,840,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

157 Square Meter

Description

ኪንግደም ሪል እስቴት አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ በመሀል ከተማ ዲኘሎማቲክ ሰፈር በሆነው መስቀል ፍላወር ግንባታው 85% የደረሰ B+G+16+terrace ከስትድዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ የተናጠል ካርታ የወጣላቸው በወለል አራት አባወራዎች ብቻ በ20% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በአንድ አመት የሚከፈል እና ቀሪው ስራ በአንድ አመት ጨርሶ ያስረክባል። አፓርትመንት ላይ ሁለት ሊፍት (የዕቃ እና የሰው) የመኪና ማቆሚያ ለጋራ ግልጋሎት የሚሆን ቴራዝ ተጠባባቂ ጀነሬተር ተጠባባቂ ታንከር የጥበቃ ካሜራ ቆሻሻ ማስወገጃ ያካትታል። ኪንግደም ሪል እስቴት መለያችን በራሳችን ገንብተን የምንሸጥ መሆናችን ነው። ደንበኞች በመረጡት በከፊል ወይም በሙሉ ግንባታ መግዛት ይችላሉ። ኪንግደም ሪል እስቴት ሲስተር ካምፓኒ ሮያል ፎም ሮያል ፈርንቸር እና ሌሎች መስቀል ፍላወር ከሌላው አከባቢ የሚመረጥበት ምክንያት ዲፕሎማቲክ ሰፈር በመሆኑ ለመኖር ሆነ ለመከራየት ተመራጭ ነው።(በወር ከ $1000 ጀምሮ ይከራያል ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል በቅርብ ርቀት ይገኛል ሴንተር በመሆኑ የትራንስፖርት ችግር አለመኖሩን... For more Details 09 18 40 89 86

Recommended Properties

apartment
For Sale

ETB 15,364,000

apartment

Addis Ababa, Kirkos
3
3
167 Square Meter

Published: 5 days ago

Full Furnished
For Sale

ETB 30,000,000

Full Furnished

Addis Ababa, Bole
3
3
236 Square Meter

Published: 5 days ago

Compound Apartment
For Sale

ETB 10,340,000

Compound Apartment

Addis Ababa, Bole
1
1
94 Square Meter

Published: 2 days ago

ኪንግደም ሪል እስቴት አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ በመሀል ከተማ ዲኘሎማቲክ ሰፈር በሆነው መስቀል ፍላወር ግ | BetDelala