Description
𝗕𝗼𝗹𝗲 𝗕𝘂𝗹𝗯𝘂𝗹𝗮 :ማሪያም ማዞሪያ
3Beds 2Baths 5/9Floor 137sqm𝟭4,000,000𝗘𝗧𝗕
ስለቤቱ....
ህንፃዉ ተጠባባቂ ጄነሬተር/የዉሃ ታንከር
ሊፍት/የመኪና ማቆሚያ አለው ።
24/7 ጥበቃ :ቴራስ የመሳሰሉት አለው።
ቁምሳጥን ክቺን ካቢኔት እና የመብራህቶች አይገጠምለትም ።
ለመኖሪያ ወይም ለማከራየት ተመራጭ ቦታ ነው ።
የመከራየት አቅሙ ከነ ሙሉ እቃዎች 90,000ሺ በላይ ይከራያል ።
ካርታ አለው።
For More Information
+2519-41-64-34-41