Description
2 በአንድ ማለት ይሄ አይደል መኖርያዎ እና ስራ ቦታዎን በአንድ ላይ ፒያሳ ላይ
ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ 95% ያለቀ ቤት በማይታመን ዋጋ ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ
የተናጠል ካርታ የተዘጀለት
የፍሬንድሺፕ ፓርክ ማራኪ እይታ
ያለው
በ semi finished ለመረከብ የደረሰ
የእንግዳ መቀበያ(Reception) ያለዉ
የከርሰ ምድር ዉሀ : የማያቋርጥ የመብራት አገልግሎት
2 ዘመናዊ ሊፍቶች
ሁለት ቤቶች ብቻ
Type C =174.45ካሬ
3 BedRoom + maids room + laundary
የጋራ ቴራስ
ቤዝመንት ፓርኪንግ
በካሬ 95,000
16,572,750 ብቻ 100% ክፍያ
Type B= 180.27 ካሬ
3 BedRoom + maids room + laundary
የጋራ ቴራስ
ቤዝመንት ፓርኪንግ