Description
86ካሬ (ባለ 2 ምኝታ ) 40/60 ኮንደሚኒየም
አያት 49 ሳይት ሶስት/ መደበኛ እጣ
አምስት አመት የሞላው
እዳ የለበትም
ዲጅታል ካርታ ያለው, well finished
ቀጥታ ሽያጭ / ስም የሚዞር
ለባንክም ገዢዎች ይሆናል
ዋጋ 6.5 ሚሊዮን ብር
#40/60 የኮንደሚኒየም ቤቶች ሽያጭ( በጣም ቅናሽ ዋጋ ለትርፍ የሚሆኑ ( ነባር 40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች)ውሃና መብራት የገባላቸው, አያት የሚገኙ ቤቶች ለመግዛት ይደዉሉ
@Remark, ፍሎር ሲጨምር ዋጋቸው ይቀንሳል, ተጨማሪ የቤት አማራጮች አሉ:: የሚሸጥ ቤት ካለዎት inbox (message) ያድርጉልኝ,
ዜሮ ዘጠኝ 11 27 85 82/ ዜሮ ዘጠኝ 12 81 46 50