Description
አሚባራ ፕ�ፐርቲስ(#Amibara Properties)
በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣
ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት
ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣
እና ሸራተን አዲስ
አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ
ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ ፕ�ፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት።
35,751ካሬ ላይ ያረፈ "Compound Apartment"
በ10% ቅድመ ክፍያ
ግንባታዉ 90% የደረሰ
#አፓርትመንቶች
ባለ1 መኝታ
71 ካሬ ; 86ካሬ፣ 91ካሬ
ባለ2 መኝታ
115ካሬ; 135 ካሬ፣142ካሬ፣ 163ካሬ
ባለ3 መኝታ
157 ካሬ :- 172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ
ባለ4 መኝታ
211 ካሬ፣ 221 ካሬ፣ 267ካሬ
#ፔንት ሃዉስ
ቢኖ�ባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ
ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ
መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ
ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች።
በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች