Description
አሚባራ ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በአራዶቹ መንደር ፒያሳ፣ በፍል ውሃ፣ በሸራተን አዲስ ሆቴል እና በወዳጅነት ፓርክ መሃል በ36,000 ስኩዬር ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቅንጡ 8 የመኖሪያ አፓርትመንት እና አንድ ባለ 44 ፎቅ ለቢሮ ና ለንግድ ስራ የሚውል ህንፃ እየገነባ ያለ ሲሆን
በውስጡ፣
#ግዙፍ ግዙፍ የሆኑ የገብያ መዓከሎች፣
#ጂምናዝየም፣
#ኢንዶር የመዋኛ ገንዳ፣
# የእግር ካስ እና የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ Ice skatingጨምሮ
#እጅግ በጣም ወብ እይታእና የሂሊኮፍተር ማረፍያ ያለው፣
# ልጄን የት አድርጌ ስራ እሄዳለሁ ብለው እንዳይጨነቁ የህፃናት ማቆያ ያለው፣
#እንዲሁም በከተማው ያለውን የውሃ እጥረት ታሳቢ በማድረግ ያስቆፈርነው የከርሰ ምድር ውሃ ለርሶ የውሃ መጥፋት ፈፅሞ እንዳያሳስቦት ያደርጎታል።
# የመብራት ጉዳይ በውስጡ በሚኖሩ ድምፅ አልባ ግዙፍ ጄኔሬተሮች መፍትሄ ተበጅቶለታል፣