Description
ደንበል ሳይት
በ ይመቸን ስጋ ቤት ገባ ብሎ ወይም ከ አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት 50ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
ግራውንድ ፎቅ የገበያ አዳራሽ ሲሆን ከ1ኛ ፎቅ እስከ15ተኛ ፎቅ ያለው አፓርታማ ቤት ነው።
ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍል አፓርታማዎች የ ያዘ ሲሆን
ባለ ሁለት መኝታ
142.53 ካሬ ሜትር
154.21ካሬ ሜትር
ባለ ሶስት መኝታ
186 .39ካሬ
199 .06እና 214 .16ካሬ
50% የባንክ አማራጭ
ቅድመ ክፍያ 20% ቀሪውን ዘና ብለው በ አንድ አመት ከፍለው ያጠናቃሉ።
09-39-68-55-36
09_78_50_12_60