Description
ወሎ ሰፈር Ghion homes real estate
20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር
ግንባታቸው 90% የደረሱ እና በ6 ወር እሚረከቡ
ግንባታቸው 70% የደረሱ በ2 አመት እሚረከቡ
Ground floor ላይ ያሉ በ3 አመት እሚረከቡ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤት ከተጨማሪ ሰራተኛ ክፍል store እና laundary ያላቸው
ባለ አንድ 94 ካሬ (ብሎክ 3 ና 4)
ባለ ሁለት 144 , 145 (ብሎክ 3 ና 4)
እና 169 ካሬ (ብሎክ 2)
️ባለ ሶስት 150(ብሎክ 3 ና 4) እና 201, 207,208 ካሬ (ብሎክ 2)
ባለ አራት 214/216 ካሬ (ብሎክ 3 ና 4)
የተናጥል ካርታ ያላችው (ብሎክ 2)
በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የመኪና ማቆሚያ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
ጂም ና ስፓ
የአደጋ ጊዜ መውጫ
የስፖርት ማዘውተርያ ቦታወች