Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Apartment For Sale

Addis Ababa, Gullele

For SALE

ETB 10,148,000 /Total Value

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

172 Square Meter

Description

እንቁላል ፋብሪካ እምቢልታ ሆቴል ጀርባ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት እየተገነባ የሚገኝ ለፒያሳ፣አድዋ ሙዝየም እና ለመርካቶ በቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት። 3B + G + 17 ️ ባለ 1 መኝታ, ባለ 2 እና 3 የመኝታ አማራጭ 1 መኝታ በ 93 እና 112 ካሬ 2 መኝታ በ 159 ካሬ 3 መኝታ በ 219 ካሬ በካሬ 59,000 ብር 10% ቅድመ ክፍያ በ 3 አመት Delivery time/ ቀሪ ክፍያም በግንባታ ሂደት ሚከፈል ይሆናል በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ. (Electric car charge) የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym) የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera) ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events) ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV system)

Recommended Properties

መስቀል ፍላወር ላይ ቤት በ4,398,750 ብር
For Sale

ETB 4,398,750

Published: 21 hours ago

ቦሌ ሩዋንዳ(Ruanda EMBASSY)
For Sale

ETB 11,000,000

ቦሌ ሩዋንዳ(Ruanda EMBASSY)

Addis Ababa, Bole
2
2
109 Square Meter

Published: 8 days ago

የሚሸጥ አፓርታማ
For Sale

ETB 13,500,000

የሚሸጥ አፓርታማ

Addis Ababa, Kirkos
1
1
104 Square Meter

Published: 3 days ago

Apartment For Sale | BetDelala