Description
ኢትዮ- አዛሄል ሪል-ስቴት
🏠 መገናኛ አምቼ አካባቢ እንገኛለን።
◎ ባለ 2 (133.21 ካሬ, 151.02 ካሬ) እና ባለ 3 መኝታ (167.26ካሬ, 169.31ካሬ)
◎ ሰላማዊ እና ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ።
◎ ለትራንስፖርት ምቹ።
◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸።
◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ።
◎ ዋጋችን ተመጣጣኝ ።
◎ በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
◎ በ20% ቅድሚያ ክፍያ በሁለት አመት ዉስጥ እናስረክቦታለን።
🏠 አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ📝🏕🔑
☞ ደረጃውን የጠበቀ ሰፊ ሊፍት
☞ ከፊልና ሙሉ ግንባታ አማራጭ ያለዉ።
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ።
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰