Description
Amibara properties
ከሸራተን ፊትለፊት በታላቅ የበዓል ቅናሽ የሚሸጡትን አፓርትመንቶች ከሸዋፈራው ጋር ይጎብኙ
ግንባታው 50% የደረሰ
ባለ1,2,3,4 መኝታ ቤቶች በተለያየ የካሬ አማራጮች
በ 10% ቅድመ ክፍያ
ከ 1.4ሚልዮን ብር ጀምሮ
ለ30 ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ያውቁናል ! አሚባራዎች ነን
# በውብ መንደራችን የሚኖሩ አገልግሎቶች
️የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
️መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መዝናኛ ስፍራ
️ስታንድ ባይ ጀነሬተር
️የንግድ ህንፃዎች
ለተጨማሪ መረጃዎች 0987 00 00 04