Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 10,000,000 /Per Square Meter

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

86 Square Meter

Description

አልሳም ቤቶች ነን በመሀል ከተማ ልደታ ውብ የሆነው AL-SAM VILLAGE ጀርባ እያስገነባ ይገኛል ይህ ከአካባቢ ብክለት የፀዳ፡ ለመርካቶ፡ለቦሌ እና ሌሎችም ቅርብ የሆነ ስፍራ፣ ቢፈልጉ ለመኖሪያም  ቢያሻዎ ለኢንቨስትመንት ምቹ ስፍራ ባለ 1 መኝታ 86  ካሬ ባለ 2 መኝታ 149. 83ካሬ ባለ 3 መኝታ በፈለጉት የካሬ መጠን ከአውሮፓ በምናስመጣቸው finishing material ገንብተን እናስክቦታለን ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ይጠበቅቦታል ቀሪውን በ2 ዓመት ተኩል በህንፃው ግንባታ መሰረት ይከፍላሉ። በህንፃው ላይ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ 24/7የደህንነት ካሜራ ለእያንዳንዱ ህንጻ ጀነሬተር ያለው የመጠጥ የውሃ መጠባበቅያ ታንከር ሁለት ሰፋፊ ደረጃዎች ለሰው እና ለእቃ የሚበቃ ዘመናዊ አሳንሳር   ከብዙ በጥቂቱ ናቸው   አልሳም የታማኝ እጆች ውጤት !! አድራሻ፡- +251901363078 በ WHATSUP በ TELEGRAM  

Recommended Properties

Ovid
For Sale

ETB 67,000

Ovid

Addis Ababa, Akaky Kaliti
1
1
43 Square Meter

Published: 12 hours ago

Apartment For Diasporas
For Sale

ETB 16,700,000

Apartment For Diasporas

Addis Ababa, Bole
2
3
169 Square Meter

Published: 4 days ago