Description
ፒያሳ ከሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት ጀርባ ወይንም ከMonarch ሆቴል ፊት ለፊት ቴምር ሪልስቴት ባለ 24 ወለል የመኖሪያ አፓርትመንት ለሽያጭ አቅርቧል ።
ከባለ1 መኝታ 46 ካሬ እስከ ባለ3 መኝታ 111 ካሬ በተለያ� የካሬ አማራ�ች አቅርቧል ።
ከ487,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀም� በ3.6 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ እየሸጠ ነው ።
በ1,260 ካሬ ስፋት ላይ የተንጣለለው ይሄ ህንፃ 24 ወለል ያለው ነው ።
30% እና ከዚያ በላይ ቅድመ ክፍያ ለሚከፍል ደንበኛ ከሚከፍለው ላይ የ25% ቅናሽ እናደርጋለን ።
ለበለጠ መረጃ በ 0911075359 ይደውሉልን ።