Description
ገርጂ መብራት ሀይል ጋር ለ ቦሌ airport እና ለ መገናኛ በ 2 ደቂቃ እርቀት ላይ ግንባታው 80% የደረሰ 2 basement G + 20 አፓርትመንት በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እየሸጥን ነው እንዲሁም ከፍ አርጎ ለሚከፍል ደግሞ ልዪ ቅናሽ አዘጋጅተናል ቀሪውን 90 % ቀስ እያሉ ከ 2 እስከ 3 አመት የሚከፍሉት ።
በካሬ 90,000 ብር we have little negotiate
ከፍ አርጎ ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ አለን
30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች በ 1 ወር ውስጥ ቤቱን ተረክበው finishing መጀመር ይችላሉ
በfloor 4 ቤት ብቻ ምቾት እና ውበት ያላቸው ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶች
179 ካሬ ባለ 3 መኝታ
189 ካሬ ባለ 3 መኝታ
ሰፊ ሳሎን እና በረንዳ
open እና closed kitchen ወይም ባህላዊና ዘመናዊ ማብሰያ
የአጋዥ መኝታ ክፍል
store እና ላውንደሪ room
የዋናው መኝታ ክፍል የራሱ በረንዳ እና bathroom ያለው
ተጨማሪ የጋራ bathroom
ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ