Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
UnderConstruction

Apartment for Sale

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 88,000 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

69 sq meter

Description

ሁለተኛው ሳይታችን ደሞ መሃል ከተማ ቄራ ዳውን ታውን ፊት ለፊት ,ሶፍያ ሞል ጀርባ የሚገኝ ሲሆን ባለ 12 ወለል ህንፃ ነው ጥቂት ጊዜ በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ በ ካሬ 103,000 ብር ነው, አሁን ያለበት ሂደቱ ደሞ 50% ላይ ደርሷለ ቅድመ ክፍያው 15% ብቻ እና 50% ደሞ በርሶ ፈላጎት ላይ ተመስርቶ ከ ባንክ ጋር የሚያያዝ, በፈለጉ ሰዓት ለ ሶስተኛ ወገን መሸጥ መለወጥ የሚቸሉበት የክፍያ ሂደቱ ደሞ :- ውል ሲፈረም 15% Ground ፍሎር ሲአልቅ10% 4th ሲአልቅ 10% 8th ሲአልቅ 10% 12th ሲአልቅ 5% እና ቀሪ 50% ደሞ ከባንክ ጋር ይያያዝሎታል እርሶ ከፈለጉ ብቻ ያሉን Appartment type ደሞ # ባለ 2 መኝታ 109.09 meter square ቅድመ ክፍያ ( 15 % 1,688,994) total payment (11,9259,960) #ባለ 2 መኝታ 101.09 meter square ቅድመ ክፍያ ( 15% 1,561,840.5) total payment (10,412.270) #ባለ 3 መኝታ 129.25 meter square ቅድመ ክፍያ ( 15% 1,996,912.5) total payment (15,312,750) * ውል የሚደረገው በ ብር ስለ ሆነ, ዶላር ጨመረ አልጨመረ , ዋጋው ላይ ምንም ለወጥ አያመጣም * ፕሮጀክቱ በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚአልቅ ሲሆን..... በጊዜው ባያልቅ... 9% ተመላሽ ይደረግሎታል

Recommended Properties

ካዛንቺስ(ፍትህ ሚኒስቴር)በካሬ=80,000
For Sale

ETB 15,040,000

ካዛንቺስ(ፍትህ ሚኒስቴር)በካሬ=80,000

Addis Ababa, Addis Ketema
3
3
188 Square Meter

Published: 6 hours ago

Fulfinished Apartment for Sale
For Sale

ETB 7,500,000

Fulfinished Apartment for Sale

Addis Ababa, Bole
2
2
142 Square Meter

Published: 9 hours ago

Megenagna Bussiness Center
For Sale

ETB 13,200,000

Megenagna Bussiness Center

Addis Ababa, Yeka
51 Square Meter

Published: 10 hours ago