Description
TEMER REAL ESTATE
ሪልስቴታችን 2 አይነት የአከፋፈል ሂደት አለዉ።
የመጀመሪያው 40%-60% ሲሆን ይህ የአከፋፈል ሂደት ከ100%ቱ ቅድመ ክፍያ 40%ቱን ሲከፍሉ የተቀረውን 60% ካርታውን እስኪረከቡ ድረስ መክፈል የሚችሉት ሲሆን ፤
ሌላኛው ደግሞ 60%-40% ሲሆን ይህ የአከፋፈል ሂደት ከ100%ቱ ቅድመ ክፍያ 60%ቱን ሲከፍሉ የተቀረው 40% በአጠቃላይ DISCOUNT ይደረግሎታል።
ይህ ታላቅ ቅናሽ ሊያበቃ ጥቂት ቀናቶች መቅረቱን እናሳውቃለን።
HAILE GARMENT (G+²) now in 12th floor
139m²-86,266/m² = 11,990,974: 60%= 7,194,000
139m²-88,000/m²= 12,232,000: 60%= 7,339,200 (it's more expensive than other because it's in the direction of sunrise)
All have 3 bedrooms
SOMALE TERA ,in site clearance(85,000/m²)
113m²= 9,605,000: 60%