Description
"አያት አደባባይ ከፍ ብሎ"
️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው
️ የውሃ አቅርቦት የማያሳስቦት እና ጋርቤጅ ሹተር ያለዉ
(አፓርታማው 700 ካሬ ግቢ ሲኖረው)፤ B + G + 10+terrace ነዉ
️ በወለል 3 ቤት
ሳይት መገኛ:-አያት አደባባይ አለፉብሎ
ባለ 1 መኝታ 62 ካሬ 30%=1.4ሚሊዮ
100%=4.9 ሚሊዮን
ባለ 2 መኝታ113 ካሬ30%=2.7ሚሊዮ
100%=9 ሚሊዮን
ባለ 3 መኝታ 125 ካሬ30%=3 ሚሊዮን
100%=10.1ሚሊዮን
የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 1m80,000(15% ቫትን ያካተተ ሲሆን ሙሉ (semifinished) የሚረከቡ ይሆናል።
️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪዉን በ1ዓመት4ወር ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 12 ወራት ብቻ ነዉ።