Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view

Apartments

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 10,000,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

134 sq meter

Description

ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!!      በ15% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+23 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ እና ፔንት ሀውስ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ

Recommended Properties

Dreambuilder
For Sale

USD 2,500

Dreambuilder

Addis Ababa, Yeka
3
3
170 Square Meter

Published: 1 day ago

APARTMENT FOR SELL
For Sale

ETB 1,099,050

APARTMENT FOR SELL

Addis Ababa, Bole
2
2
129 sq meter

Published: 14 hours ago