Description
ቦሌ ከሸገር ህናፃ ፊት ለፊት ራክሲም ፕላዛ 100% የተጠናቀቀ
ዘመናዊ አፓርታማ በቅናሽ ዋጋ ለኑሮ ተስማሚ መንደር ላይ ቤት እያዩ ከሆነ እኛን ምርጫዎ ያድርጉ
️በ35% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በግንባታው ሂደት እያዩ በ 6 ወር ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ
መልሰው ቢሸጡት፤ ቢያከራዩት የሚያተርፍበት፤ ቢኖሩበት ምቹ የሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማዎች።
በካሬ 160,000ብር ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ (FULL FINISHED )
100% ለሚከፍል በካሬ 135,000 ብር
ሙሉ ለሙሉ በብር
B+G+11
በወል 2 አባወራ
2 መኝታ 195.58 ካሬ=
3 መኝታ 198.34 ካሬ=
️️ለየት የሚያደርጉን️️
️ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
️የኢንቨስትመንት ፍላጎትዎን በአጭር ጊዜ የሚመልሱበት
️ዘመናዊ ኢሊቬተር
️ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
️24ሰአት በካሜራ የተደገፈ እይታ
️ ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ
ለኢንቨስትመንት መሃል ላይ አትርፈው መሸጥ ይችላሉ (ግንባታው ሳያልቅ ሙሉ ክፍያ ሳይከፍሉ የሚየተርፉበት ) ልዩ