Description
ቤት ከመግዛቶ በፊት እኛን ሳያማክሩ አይወስኑ!
የጃምቦ ሪል እስቴት በመሀል ቦሌ
B+G+12 የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክት በምን ይለያል?
👉በመሀል ከተማ ቦሌ በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት
👉2 የሰው እና የዕቃ ሊፍት ያለው
👉ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት
👉ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ
👉ዋጋው ተመጣጣኝ
👉የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት
👉ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ2-5% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት