Description
በአያት ፈረስ ቤት
ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን
አፓርታማው 2B+ G+16 ነው
ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ አሉት
️የአፓርታማዎቹ የካሬ ዋጋ 88,000
አፓርታማው የሚያካትታቸው
️ 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር)
️የውሃ ማጠራቀሚያ
️ የውሃ መግፊያ
️ በቂ ፓርኪንግ
️ የቆሻሻ ማስወገጃ
️ Standby ጀነሬተር
️ ቴራስ
የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 24 ወራት ብቻ ነው።
️ሳይት ለመጎበኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
️ 09-27-83-79-12 ይደውሉልን ።