Description
አያት ሪልስቴት 80% ግንባታቸው የደረሱ አፓርታማዎች ለሽያጭ አቅርቧል
👉 ባለ 2 መኝታ
👉 ባለ 3 መኝታ
# ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
# ስቶር እና የላውንደሪ ማስቀመጫ
# የመኪና ማቆሚያ
# የተፈጥሮ ብርሀን የሚጠቀም
# የከርሰ ምድር ውሀ
# የቆሻሻ ማስወገጃ
# ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ እና ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ያሟላ
👉ቅድመ ክፍያ 15%
ለመኖር፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው CMC አያት ዞን8 የተባበሩት አደባባይ ሳይቶች ላይ ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።
ምን ይሄ ብቻ 👇
👉ከ 6.25%-25% የሚደርስ ቅናሽም አመቻችተናል::
👉60/40 ብድርስ እንደምንሰጥስ ያውቁ ይሆን ??