Description
Bole: Alem Cinema ° 37,999,000
3 Beds / 4 Baths / Laundry / 5F / 171sqm
-
ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ ሲሆን G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ የሚገኝ ነው። ህንፃው በውስጡ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ይዛል።
የመከራየት አቅሙ አሁን ላይ እስከነ እቃው $2,000 ተከራይቶ ነው ያለው።
ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው።
አከፋፈል
ካሽ
ለጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
* Telegram: @azariaF
* Phone: (+251)923801049