Description
Bole: Meskel Flower ° 21,799,000
-
3 Beds / 3 Baths / maidsR / 6F / 162 sqm
-
ቤቱ
የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች መኖር የጀመሩበት G+10 ህንፃ ነው ያለው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉት። በወል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ሲሆን ብዙ መንገዶች የሚያዋስኑት ቦታ ላይ በመሆኑ ያሉት ለትራንስፖርት ቀላል ናቸው።
አሁን ላይ 2 ቤቶች በተመሳሳይ ስፋት የቀሩ ሲሆን አንደኛው 3ኛ ላይ ሌላኛው ደግሞ 6ኛ ላይ ነው የሚገኙት።
3ኛ ላይ ያለው አሁን ላይ 75,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው። 6ኛ ላይ ያለው የተወሰኑ የበብራት ፣ የመታጠቢያ ቤቶችን እቃዎች መገጣጠም ይቀረዋል።
ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል ማቅረብ ይቻላል።
-
STATUS
Active at April 7
-
ለ ጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
* Telegra