Description
** ቦሌ አራብሳ 1
** የጨረታ ሱቅ(ለመኖሪያ ተደርጎ የተሠራ ባለ ሁለት መኝታ)
** ዋናው መንገድ ጋር
** የቤቱ ስፋት - 91ካሬ ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ ሰፊ ሳሎን እና መኝታ ቤት
** የሚገኝበት ፎቅ - 1ኛ ላይ
** 50% የተከፈለ
** 1,400,000 የባንክ ዕዳ ያለበት (ዕዳውን በአምስት ዓመት መክፈል ይቻላል )
** ለእጅ 3,800,000 ብር(የተወሰነ ድርድር አለው)