Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
Property thumbnail 10
New

Dream Builder Real Estate

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 80,000 /Per Square Meter

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

170 Square Meter

Description

Dream Builder Real Estate በሲኤምሲ አደባባይ ለሚ ፓርክ ፊት ለፊት በ23,000 ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓዉንዶች ዉብ የመኖሪያ መንደር በሽያጭ ላይ ነው በድሪም ቢዉልደርስ ሪል እስቴት ከ640,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤቶ ባለቤት መሆን ይችላሉ 50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት ቅድመ ክፍያ 10% ከ640,000 ጀምሮ ️ባለ-1 መኝታ (84እና81.6)ካሬ ️ባለ-2 መኝታ ( 127.68,125.76,107.64)ካሬ ️ባለ-3 መኝታ (165.48,162.24,159.6,142.8) ካሬ የመኪና እንቅስቃሴ በቤዝመንት ብቻ መሆኑ ሰዎች ያለምንም ስጋት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያስችላል። ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን ያገኛሉ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፊያ ኢንተርክም ሲስተም የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ ጅምናዜም የሴቶች እና የወንዶች የውበት ሳሎን አረንጓዴ ስፍራ የልጆች መጫወቻ መሮጫ ትራክ የከርሰ ምድር ውሃ መጠባበቂያ ጀኔሬተር ለሰርግ ፣ለልደት ፣ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚያገለግል ሰገነት ያለው የእቃ ሊፍት ጨምሮ

Recommended Properties

Apartement
For Sale

ETB 80,000

Apartement

Addis Ababa, Yeka
3
2
93 Square Meter

Published: 17 hours ago

Apartment
For Sale

ETB 12,000,000

Apartment

Addis Ababa, Yeka
2
2
82 82

Published: 2 hours ago

በመጠናቀቅ ላይ ያለ ዘመ ናዊ አፓርትመንት በቄራ
For Sale

ETB 10,355,000

Published: 4 days ago