Description
🗝ውስን ቤቶች ቀርተውናል
🏢 በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! 🌆
🌟የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል🌟
✅ በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን
✅ ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት
✅ አስደናቂ የከተማ እይታ
✅ ግሩም የግንባታ አጨራረስ
✅ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት
✅ ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ
🏠 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል
🏠 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር
🌟 አገልግሎቶች 🌟
✅ አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ
🌟 በደጃፍዎ🌟
🚶♂️ የገበያ ማዕከላት
🍽️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች
🎭 የመዝናኛ ስፍራዎች
🛍️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች
🚇 የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች
💰ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ
🌟 ዛሬ ይጎብኙን! 🌟
እድሉ እንዳያመልጥዎት!
ቀጠሮ ለመያዝ [0928488111] ይደውሉ