Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4

Fully Finished Apartment

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 25,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

290 290

Description

በመሀል ከተማ መገናኛ ሲግናል 3B+G+20 የሆነ ህንፃ ገንብተን ለሽያጭ አቅርበናል።ግንባታው 90% የደረሰ ሲሆን የማስረከቢያ ጊዜያችን 6 ወር ብቻ ነው። ከ5ኛ ጀምሮ መኖሪያ ሲሆን በወለል 4 ቤቶች ይኖራሉ። የ ከተማ እይታ(City view) እና የተራራ እይታ (Mountain view) ያላቸው ባለ ሁለት 209 እና 237 ካሬ ፣ ባለ ሶስት 260 እና 290 ካሬ ናቸው። ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ናቸው። ህንፃው የሚያካትተው ፦ ፨ የከርሰምድር ውሀ ፣ 24/7 የጥበቃ አገልግሎት፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፣ ለኤሌትሪክ መኪና ሀይል መሙያ ጣቢያ ፣ ሁለት የሰው እንዲሁም አንድ የእቃ ሊፍት ፣ የእንግዳ መቀበያ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ያገኛሉ። ቅድመ ክፍያ 30% ቀሪውን በ 3 አመት ያለወለድ መክፈል ይችላሉ። አድራሻ ፦ ሲግናል 0939046365

Recommended Properties

ዘመናዊ  አፓርታማ  ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ
For Sale

ETB 88,000

Published: 4 days ago

ጃክሮስ(ሜታ)በካሬ:-65,000 በ522,600
For Sale

ETB 4,355,000

ጃክሮስ(ሜታ)በካሬ:-65,000 በ522,600

Addis Ababa, Bole
1
1
67 Square Meter

Published: 4 days ago

Apartama
For Sale

ETB 1,400,000

Apartama

Addis Ababa, Addis Ketema
3
2
135 Square Meter

Published: 19 hours ago