Description
በቤተል ሰፈር የሚሸጥ Villa መኖርያ ቤት
ስፋት 210ካሬሜትር
3 መኝታ ያለው
1 የውስጥ 1 የውጭ ሽንት ቤት ያለው
1 ሻወር ቤት ያለው
ኩሽና ከጀርባ ያለው
ለመኖርያ ምቹና ውብ ግሪንኤርያ ፊለፊት ያለው ሠፈር
ለ አስፓልት ቅርብ የሆነ
24 ሰዓት ጥበቃ ያለው
ዋጋ 30ሚሊየን ይባላል ድርድር አለው
ደላላም እንዲሁም ገዚ የሆናቹም መደወል እና ማየት ትችላላቹ፡፡
0944263277
0920656097