Description
አስቸኳይ የሚሸጥ መኖርያ ቤት አያት አካባቢ 👉150 ካሬ G+3+ ቴራስ
👉አቀማመጥ 2 መንገድ የያዘ
👉 9 መኝታ 4 መፀዳጃ
👉 ግራውንድ ላይ እና መጨረሻ ላይ 2 ሰፊ ሳሎኖች
ተጨማሪ 1ኛ ላይ አነስተኛ ሳሎን
👉3 መኪና ፓርክ
👉2 ኪቺን
👉 ማሳሰብያ ቁም ሳጥን እና ኦፕን ኪችን ካብኔት የለውም
ዋጋ 30 ሚሊየን ድርድር አለው::
Phone
📞 +251912994433
📞 +251945419944