Description
የሚሸጥ ዘመናዊ G+3+ቴራስ
ቦታው ለቡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀጫሉ ቅርንጫፍ አካባቢ ቫሞስ ሪልስቴት ፊለፊት
ስፋቱ በካርታ 72 ካሬ ሜትር
ስፋቱ በይዞታ 100 ካሬሜትር
ዲጅታል ካርታ ያለው
ቤቱ በውስጡ
3 ሰፊ ሳሎን
አንደኛ ፎቅ ሙሉ በሙሉ ሰፊ ሳሎን ከክችን
4 መኝታ ቤቶች
4 ሻወርና ሽንት ቤት
3 ዘመናዊ ክችን
ሁለት መኪና ማቆም የሚያስችል
ለሱቅ ለማንኛውም ስራ መከራየት የሚችል ሱቅ ያለው
የመሸጫ ዋጋው 22 ሚሊዮን