Description
ግንባታቸው ከ 65% እስከ 100% የተጠናቀቁ ቤቶች ከጌት-አስ ሪልእስቴት
እየገነባን ባለነው ሰፊ የመኖርያ መንደር ውስጥ
በ2 አመት የምናስረክበው(10% ቅድመ ክፍያ)
1 መኝታ - 61ካሬ እና 65 ካሬ
2 መኝታ - 109ካሬ፣115ካሬ እና 116ካሬ
ባለ3 መኝታ - 144ካሬ፣147ካሬ እና 151ካሬ
100% የተጠናቀቁ(60% ቅድመ ክፍያ)
ባለ3 መኝታ - 150ካሬ
በተጨማሪ በሪል እስቴቱ የመኖርያ መንደር ውስጥ
በሁሉም አቅጣጫ ከአስፓልት መንገድ ጋር የሚዋሰን
የመዝናኛ ማዕከል እና የልጆች መጫወቻ
አረንጓዴ አካባቢ
የከርሰ ምድር ውሃ ተቆፍሮለት የወጣ
ተጠባባቂ ጀነሬተር የተገጠመለት
በቂ የመኪና ማቆሚያ
ሁለገብ አዳራሾች
ንብረት አስተዳደር (Property Management)